Quantcast
Channel: Articles
Browsing all 139 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰበር ውሳኔዎች ግጭት

የሰበር ውሳኔዎች ግጭት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጥ የህግ ትርጉም ለበታች የክልልና የፌደራል ፍርድ ቤቶች አስገዳጅነት እንዲኖረው አስገዳጅ ህግ ከወጣ (አዋጅ ቁጥር 454/1997) ከአስር ዓመት ዓመት በላይ አልፎታል፡፡ በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ ህጉና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቃወም አቤቱታ—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

የመቃወም አቤቱታ —የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም 1. ፍርድ መቃወም ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ውሳኔ መብቴን ይነካል በማለት አስቀድሞ ለአንድ ወገን የተሰጠውን ውሳኔ ለማሰረዝ በመቃወም አመልካች የሚቀርብ አቤቱታ የመቃወም አቤቱታ ሲቀርብ ክርክሩ የሚካሄደው በመቃወም አመልካች እና አስቀድሞ በተሰጠው ውሳኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

ዳግም ዳኝነት—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም ትዕዛዙ ሐሰተኛ ማስረጃን መሰረት በማድረግ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ጉዳዩ በድጋሚ /እንደገና/ የሚታይበት ስርዓት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 6(2) ይግባኝ ሊቀርብበት የሚችል የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ውሳኔው ወይም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

THE HISTORY AND TRADITION OF JUDGMENT AND JUDGMENT WRITING IN ETHIOPIA

Taken from: Judgment Writing Teaching Material Prepared by: Misker Getahun & Tafese Yirga Prepared under the Sponsorship of the Justice and Legal System Research Institute 2009 THE HISTORY AND...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሶስተኛ ወገን ተከሳሽ—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

ሶስተኛ ወገን ተከሳሽ—የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም ከተከሳሽ ጋር ኃላፊነት ሊወስድ ወይም ሊካፈል የሚችል ሦስተኛ ወገን በተከሳሽ ጠያቂነት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወደ ክርክሩ የሚገባ ተከራካሪ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 43/1/ “…ሌላ ሦስተኛ ወገን ከእኔ ጋር ድርሻ ካሣውን መክፈል አለበት…” በሚል ይቀመጥ እንጂ ከዚህ የሕግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስተዳደራዊ ድንጋጌ የማውጣት (ከፊል የህግ አውጭነት) ስልጣን ምንነት፣ ባህርይ እና አስፈላጊነት

ምንነት እና ባህርይ የአስተዳደር መ/ቤቶች ከመደበኛው የማስፈጸም ስልጣናቸው በተጨማሪ በህግ አውጭው በሚሰጣቸው ውክልና መሰረት አስተዳደራዊ መመሪያ የማውጣት ስልጣን አላቸው፡፡ የሚኒስትሮች ም/ቤት እንዲሁ ከተወካዮች ም/ቤት በሚሰጠው የውክልና ስልጣን ደንቦችን ይደነግጋል፡፡ ብቁና ውጤታማ አስተዳደር እንዲሰፍን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማመሳሰል/መለየት እና የህግ ትርጉም አስገዳጅነት

አዋጅ ቁ. 454/1997 በስር ፍ/ቤቶች ላይ ድርብ ግዴታዎችን ይጥላል፡፡ የመጀመሪያው አግባብነት ባላቸው ሁኔታዎች የሰበር ችሎትን የህግ ትርጉም መቀበልና ተግባራዊ ማድረግ ሲሆን የዚሁ ግዴታ ግልባጭ ገፅታ የሆነው ሁለተኛ ደግሞ አግባብነት በሌላቸው ሁኔታዎች ተፈጻሚ ከማድረግ መቆጠብ ናቸው፡፡ ለግዴታዎቹ ውጤታማነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’አዲስ መጽሐፍ

‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በዩኒቨርሳል የመጽሐፍት መደብር (አራት ኪሎ)ያገኙታል፡፡ ማውጫ        DOWNLOAD የሰበር ውሳኔዎች ማውጫ    DOWNLOAD የሕግጋት ማውጫ        DOWNLOAD ዋቢ መጻህፍትና ጽሑፎች   DOWNLOAD የቃላት ማውጫ             DOWNLOAD...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Consolidated Ethiopian Laws 1934-2017 (Vol. I-IV)

The Federal Attorney General has prepared consolidated Ethiopian Laws (1934-2017) in seven volumes and 28 parts. Here are the first four volumes. * Only Amharic Version is available ማውጫ መግቢያና ስለ አጠቃቀም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Consolidated Ethiopian Laws 1934-2017 (Vol. V-VII)

ቅፅ 5 ቅፅ 6ሀ ቅፅ 6ለ ቅፅ 7ሀ ቅፅ 7ለ ቅፅ 7ሐFiled under: Articles, Uncategorized

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Links to Law Journals in Ethiopia

Joornalii Seeraa Oromiyaa (Oromia Law Journal) Journal of Ethiopian Law Mizan Law Review Haramaya Law Review Mekelle University Law Journal Bahir Dar University Journal of Law Jimma University Journal...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

oromiya jsptlri modules

Oromiya Justice Sector Professional’s Training and Legal Research Institute Modules are available for download. Click HERE to go to download pageFiled under: Articles

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘ሰድቦ ለሰዳቢ’፡ በፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የፀያፍ ቃላት አገላለጽ

በእኛ አገር ‘ተሰደብኩኝ ስሜ ጠፋ’ ብሎ ለፖሊስ የሚያመለክት ሰው አንድም አልታደለም አሊያም አዙሮ አላሰበም፡፡ ወደ ፖሊስ ያመራው በሰው ፊት ሲሰደብ፣ ስሙ ሲጠፋ መጠቃቱ አንገብግቦት፣ በንዴት ሰክሮ ባስ ሲልም ራሱን መቆጣጣር አቅቶት ይሆናል፡፡ ክብሩ ተነክቷልና ይሄ ጥጋበኛ ሰዳቢ በፍትሕ ፊት ቀርቦ የእጁን ማግኘት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዕድሜ ልክ እስራት 25 ዓመት ነው?

አንዳንዴ እንደ ቀላል የሚወሰዱ የህግ ጉዳዮች የክርክር ምንጭ ይሆናሉ፡፡ የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ትርጓሜን በተመለከተ ከአንድ በላይ የህግ ባለሞያ ጋር ክርክር ገጥሜ አውቃለው፡፡ ጭብጡ ይህን ይመስላል? ‘የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ቅጣት የተፈረደበት ሰው ማረሚያ ቤት ታስሮ የሚቆየው ለ25 ዓመታት ነው? ወይስ ዕድሜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በክልሎች ላይ ያለው ስልጣን ህገ-መንግስታዊ ስላለመሆኑ –ክፍል ፩

በህዝብ እንባ ጠባቂ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 211/1992 አንቀጽ 4 መሰረት በፌደራሉ መንግስት የተቋቋመው ፌደራል እንባ ጠባቂ በክልል መንግስት ስራ አስፈጻሚ አካላትና ባለስልጣናት የሚፈፀሙ የአስተዳደር ጥፋቶችን የመመርመር ስልጣን ተሰጥቶታል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ....

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠ/ሚኒስቴር ጽ/ቤት፡ የስልጣን ምንጭ እና ህጋዊነት

ከ10 ዓመት በላይ ማንሳትና መጣል በኋላ ‘የአስተዳደር ህግ መግቢያ’ የሚለው መጽሀፌ እነሆ 2010 ላይ ሲጠናቀቅ ትልቅ እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡ የህትመት ነገር ከተሳካ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል፡፡ የሚከተለው ጽሁፍ የተወሰደው ከመጽሐፉ ረቂቅ ላይ ነው፡፡ የጠ/ሚኒስቴር ጽ/ቤት፡ የስልጣን ምንጭ እና ህጋዊነት በተለምዶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአስተዳደራዊ ድንጋጌዎች ህጋዊነትና ህገ መንግስታዊነት

ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ሲፈጠር መፍትሔ የመሻት ቀዳሚ ኃላፊነት የተጣለባቸው በየዘርፉ የተቋቋሙ የአስተዳደር መ/ቤቶች ናቸው፡፡ ከትምህርት አሰጣጥ ወይም ጋር ጥራት ጋር የተያያዘ ወይም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ችግር ሲከሰት የትምህርት ሚኒስቴር እንቅስቃሴ ይጀምራል፡፡ በጉምሩክ ህግ አፈጻጸም አቤቱታዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይርጋ፡ ማንሳት መተው መቋረጥ እና መነሻ ጊዜ

ይርጋ በህግ ተለይቶ ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ በአንድ ጉዳይ ክስ ለማቅረብ የሚከለከልበት የህግ ፅንሰ-ሃሳብ ይርጋ አንድ ሰው በጉዳዩ ላይ መብት ያለው ቢሆንም እንኳን ይህንን መብቱን ለመጠየቅ የማይችልበትን ገደብ የሚመለከት ነው፡፡ ሰ/መ/ቁ. 44800 ቅጽ 10[1] የይርጋ ህግ መሰረታዊ አላማ ተገቢውን ጥረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘እንዳልተሰጠ የሚቆጠር ውሳኔ’ ምን ዓይነት ነው?

በህግ አግባብ የተቋቋመ ፍርድ ቤት ግራ ቀኙን አከራክሮ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ ለአፈጻጸም ሲቀርብ ውሳኔው እንዳልተሰጠ ተቆጥሮ አፈጻጸሙን በያዘው ፍርድ ቤት ዋጋ የሚያጣበት የህግ መሰረት አለ? ከሰበር ችሎት ውሳኔዎች ለመረዳት እንደሚቻለው አንድ ውሳኔ በሶስት መንገዶት እንዳልተሰጠ ሊቆጠር ይችላል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተከሳሽን የሚጠቅም ቅጣት- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም

በወንጀል የተከሰሰ ሰው አዲስ የወንጀል ህግ ከመውጣቱ በፊት በተፈፀመ ወንጀል ከተፈረደበት እና ሆኖም ግን ወንጀሉ በተፈፀመበት ጊዜ ስራ ላይ ከነበረው ወንጀል ህግ ይልቅ አዲሱ ህግ ለተከሳሹ ቅጣትን የሚያቀልለትና ተከሳሹን የሚጠቅም ሆኖ ከተገኘ ይሄው በአዲሱ ህግ ላይ ያለው ቅጣት የሚፈጸምበት ስለመሆኑ ከወንጀል ህጉ...

View Article
Browsing all 139 articles
Browse latest View live