Legal effect of absence of termination notice: Summary of Cassation decisions
Legal effect of absence of termination notice: Summary of Cassation decisions Introduction An employment contract irrespective of its duration may be legally terminated with notice provided one of...
View Articleወደ ስራ በመመለስ ፋንታ ካሳ ከፍሎ ማሰናበት፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
ወደ ስራ በመመለስ ፋንታ ካሳ ከፍሎ ማሰናበት፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ 1. መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 43(3) እንደተደነገገው ከህግ ውጭ የስራ ውሉ የተቋረጠበት ሰራተኛ ወደ ስራ የመመለስ ጥያቄ በግልጽ ቢያቀርብም ጉዳዩን የሚያየው የስራ ክርክሮችን የሚወስነው አካል ጥያቄውን ባለመቀበል...
View Articleሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት
ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ችሎት ውሳኔ በስር ፍርድ ቤቶች ላይ የአስገዳጅነት ውጤት እንዲኖረው በህግ የተደነገገው በ1997 ዓ.ም. ሲሆን የሰበር ችሎት የዚህን አዋጅ መውጣት ተከትሎ በሰበር ስልጣኑ የሚሰጣቸው ውሳኔዎች በፌደራልና በክልል የስር...
View ArticlePardon Proclamation and notice
Dear all Thanks for viewing and subscribing to Ethiopian Legal Brief Here is the newly published pardon proclamation as most of you have been asking for this document. Please also download and read the...
View Articleበስራ ላይ የሚደርስ አደጋ–የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ–የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ 1. መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት ዋነኛ ከሚባሉት የአሰሪ ግዴታዎች ውስጥ አንዱ ከስራው ጋር በተያያዘ የሰራተኛውን ደህንነትና ጤንነት ለመጠበቅና ከአደጋ ለመከላከል የሚያስፈልጉትን እርምጃዎች ሁሉ መውሰድ ይገኝበታል፡፡ ግዴታው በአዋጁ አንቀጽ 12(4) ላይ በጥቅሉ...
View ArticleEthiopian Legal Brief (chilot.me) 2014 in review
HAPPY NEW YEAR TO ALL Just like last year 2014 was again a wonderful blogging year. On January 18/2015 chilot.me will celebrate its 4th year. Here is a brief summary of chilot.me by the numbers 8,557...
View Articleየኩላሊት ሽያጭ ህግና ስነ-ምግባር
(ይህ ጽሁፍ ከዓመታት በፊት ማክዳ በምትባል መጽሔት ወጥቶ የነበረ ሲሆን አሁን ካለው ህግ አንጻር ተቃኝቶ በድጋሚ ቀርቧል፡፡) ከዓመታት በፊት በአገራችን ሳምንታዊ የግል ጋዜጣ ላይ እንዲህ የሚል ማስታወቂያ ወጥቶ አይቻለሁ ‹‹እባካችሁ እርዱኝ አንዱ ኩላሊታችሁን ለግሱኝ›› የለግሱኝ ጥሪው ህይወት ማዳን እስከሆነ ድረስ...
View Articleሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
ሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ መግቢያ የንብረት ትርጉም የአሰሪው ወይም ከድርጅቱ ስራ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ያለው ንብረት ጉዳት ማድረስ እና ጉዳት መድረስ ከባድ ቸልተኝነት መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ አንቀጽ 27(1) አነጋገር...
View Articleበጡረታ በመገለል የሥራ ውል የሚቋረጥበት አግባብ፤ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
በጡረታ በመገለል የሥራ ውል የሚቋረጥበት አግባብ፤ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ የጡረታ መውጫ እድሜ ላይ መድረስ ህጋዊ ውጤት በጡረታ መገለል ሲባል ምን ማለት ነው? በ‘ህብረት ስምምነት’ በጡረታ መገለል በ‘መንግስት ውሳኔ’ በጡረታ መገለል የጡረታ መውጫ እድሜ ላይ መድረስ ህጋዊ ውጤት ሰራተኛው የጡረታ እድሜ ላይ...
View ArticleStatutory Definitions | Ethiopian Legal Brief
Statutory Definitions | Ethiopian Legal Brief. Click on the alphabets to browse. A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z...
View Articleየሰበር ውሳኔ አስገዳጅነት ፡የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
ማውጫ ከአምስት ያላነሱ ዳኞች ምንም ምክንያት የሌለው ውሳኔ በቅጽ ውስጥ ያልተካተቱ (ያልታተሙ) ውሳኔዎች ወደኋላ ተመልሶ ስለመስራት (retro-activity) የህግ ትርጉም መለወጥ ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት የሰበር ውሳኔ አስገዳጅነት ፡የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ ከአምስት...
View Articleየመጨረሻ ውሳኔ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
የመጨረሻ ውሳኔ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ በአዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 10 በሰበር ችሎት ስልጣን ስር የሚወድቁ ጉዳዮች በስር ፍርድ ቤት በይግባኝ ወይም በመደበኛ ስልጣን የመጨረሻ ውሳኔ የተሰጠባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ የመጨረሻ ውሳኔ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ በአዋጁ ትርጓሜ አልተሰጠውም፡፡ በአንቀጽ...
View Articleየስራ መሪ መታገድ እና የስራ ውል መቋረጥ፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
ተፈጻሚ ስለሚሆነው ህግ የስራ መሪዎችን የስራ ሁኔታ የሚገዛ የስራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ካለ በስራ መሪውና በአሰሪው መካከል ያለው ግንነኙነት የሚመራው በዚሁ መተዳደሪያ ደንብ ነው፡፡ ይህን ነጥብ አስመልክቶ የሰበር ችሎት በሰ/መ/ቁ 60489 (አመልካች አቶ አምባዬ ወ/ማርያም እና ተጠሪ የኢትዮጵያ የእህል ንግድ...
View Articleበአንድ ውሳኔ ሁለት ጊዜ የፍርድ ባለዕዳ! (የሰበር መ/ቁ. 19205)
በአንድ ውሳኔ ሁለት ጊዜ የፍርድ ባለዕዳ! (የሰበር መ/ቁ. 19205) አመልካች አቶ ሽኩር ሲራጅ መልስ ሰጪ አቶ ሙላት ካሣ ሰ/መ/ቁ. 19205 መጋቢት 25/1999 ዓ.ም. የሰበር ውሳኔዎች ቅጽ 4 ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ በፍርድ ቤት የተወሰነበትን ገንዘብ በአፈጻጸም እንዲከፍል አቤቱታ የቀረበበት የፍርድ ባለዕዳ...
View Article“የድርጅት በቁም መክሰም!”—ሰ/መ/ቁ 100079
የሰ/መ/ቁ 100079 “ን” አንብበን ስናበቃ ለተፈጥሮ ሰው ብቻ የምንጠቀምባቸው የተለመዱ አባባሎች ለህግ ሰውም ሊውሉ የመቻላቸው አጋጣሚ ሊኖር እንደሚችል እንረዳለን፡፡ በውሳኔው ላይ እንደተመለከተው አንድ የህግ ሰውነት ያለው ድርጅት በህጉ አግባብ ሳይፈርስና ህልውናውን ሳያጣ “በቁሙ ሊከስም” ይችላል፡፡ የዚህ አባባል...
View ArticleFederal Supreme Court Cassation Decisions Volume 17
The Federal Supreme Court has released Cassation decisions volume 17. Click the link below to download the file. DOWNLOADFiled under: Articles, Case Comment, Uncategorized
View Articleአሠሪና ሠራተኛ ህግ፡ የሰበር ችሎት እንደተረጎመው
በ2008 ዓ.ም. ለፍሬ ለማብቃት ካቀድኳቸው ሥራዎች ውስጥ ሁለቱ ተጠናቀው አንደኛው ደግሞ ተገባዶ በማየቴ በተለምዶ ‘እጥፍ ድርብ’ የሚባለው ዓይነት ባይሆንም ትልቅ ደስታና እፎይታ ተሰምቶኛል፡፡ ይንንም ለ Ethiopian Legal Brief ጎብኚዎች በተለይም ደግሞ ለድረ ገጹ ቋሚ ተከታታዮች (followers and...
View Articleየኮምፒዩተር ወንጀል እና የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጆች
ረቂቅ አዋጆቹ በመስጠት ለተባበረኝ ብሎም የአሠሪና ሠራተኛ መጽሐፍ ረቂቁን አንብቦ ጠቃሚ ሂስ እና አስተያየት ለሰጠኝ ለጠበቃ ወረደ ኃይሉ (ድሬዳዋ) በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን እገልጻለው፡፡ የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ (ረቂቅ) DOWNLOAD የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ዓቃቤ...
View Articleስለ ውክልና- የሰበር ችሎት የህግ ትርጉም
ውክልና ተወካይ የሆነ ሰው ወካዩ ለሆነው ሌላ ሰው እንደራሴ ሆኖ አንድ ወይም ብዙ ህጋዊ ስራዎች በወካዩ ስም ለማከናወን የሚገባበት ውል አንድ ተወካይ የውክልና ስራ በሚፈጽምበት ጊዜ የወካዩን ህጋዊ ሁኔታዎችን የመለወጥ ስልጣን ተሰጥቶታል፡፡ ይህም በመሆኑ ተወካዩ ለወካዩ ፍጹም ታማኝ የመሆን እና የወካዩን ጥቅም ሙሉ...
View ArticleGeneral Observations on Ethiopian Refugee Proclamation No. 409-2004
Source: Refugee Law Teaching Material Developed by: Gizachew Admassu Sponsored by the Justice and Legal System Research Institute 2009 General Observations on Ethiopian Refugee Proclamation No....
View Article